✦
የቅድስት ቤተክርስቲያን የምስጋና መዝሙራት
•Holy Church
ንዑ ንሑር
Lyrics
ንዑ ንሑር ዘልፈ ሀበ ቤተ ክርስቲያን
ዘሀለውክሙ ውስተ ጽልመት እስመ ወአካ
ይእቲ ወብርሃን ቤተ ክርስቲያን ዘሐነፃ
ልዑል በቃሉ ከመ ትኩን መድኃኒት ለዓለም
ኑ እና እንሂድ ወደ ቤተ ክርስቲያን
ያላችሁ በኃጢአት መብራት ናትና
ብርሃንም ናትና ቤተ ክርስቲያን
ያነፃትም ክርስቶስ በቃሉ
እንድትሆን መድኃኒት ለዓለም
ኑ እንሂድ ቤተ ክርስቲያን /2/
መብራትና ብርሃን ነችና /2/
ጌታ በቃሉ ያነፃት /2/
እንድትሆን ቤዛ ለሁሉ ዓለም /4/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.