✦
የቅድስት ቤተክርስቲያን የምስጋና መዝሙራት
•Holy Church
ቤተክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
Lyrics
ቤተክርስቲያን ባሕረ ጥበባት /2/
አትመረመርም /2/ እጅግ ጥልቅ ናት
በሥጋዊ ጥበብ ለማወቅ ቢቃጣ
እምነት መነጽሩን ይዞ ስላልመጣ
አንዳንዱ በክህደት /2/ ፈጣሪውን አጣ
እንመሰክራለን ፈጣሪያችን አለ
እንመሰክራለን አማኑኤል አለ
አንዳንዱ ቢክደው /2/ እየተታለለ
እንመሰክራለን ድንግል አማላጅ ናት
እንመሰክራለን ማርያም አማላጅ ናት
እንመናት አንካዳት የአምላክ እናት ናት
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.