የቅድስት ቤተክርስቲያን የምስጋና መዝሙራት

Holy Church

አንድ እምነት ነው

Lyrics

አንድ እምነት ነው /2/ ጽኑ ሃይማኖት /2/

ነቢያትን በትንቢት ሲያናግር የኖረው

አብርሃምን ለአምላክ ወገን ያደረገው

ለምግባረ ሠናይ መሠረት የሆነው

ሰለስቱን ደቂቅን ከእሳት ያወጣቸው

እኛም በዕምነት ፀንተን እንከተላቸው

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening