የቅድስት ቤተክርስቲያን የምስጋና መዝሙራት

Holy Church

ሃሌ ሉያ አንጥላት

Lyrics

ሃሌ ሉያ አንጥላት አንራቃት

ቤተክርስቲያንን አንራቃት

በደለኛ አናድርጋት

በወልድ ውሉድ በክርስቶስ ክርስቲያን

ተብለን የአምላክን ልጅነት

እርሷ ናትና ያገኘንባት

ዛሬም በሕይወት ሳለን እርሷው ናት መጠጊያችን

ኋላም በሞት ጊዜ ከዚህ ዓለም ስንለይ

እርሷው ናት የሁላችን ተቀባይ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening