✦
የቅድስት ቤተክርስቲያን የምስጋና መዝሙራት
•Holy Church
እንኳን ደህና መጣችሁ
Lyrics
እንኳን ደህና መጣችሁ /2/
ወደ እኔ ወደ እናታችሁ
እጄን ዘርግቼ ስጠብቃችሁ
ወላጆቻችሁን እንድታከብሩ
አልላካችን መናገሩ /2/
እንድትጠብቁ ትዕዛዙን
እምቢተኞች ባለመሆን /2/
የዕውቀት ገበያተኞች እንደመሆናችሁ
ምንም ጊዜ ሳይኖራችሁ /2/
እንደዚህ እኮ የምላችሁ
ቤተክርስቲያን ነኘ እናታችሁ /2/
ከሰኞ እስከ አርብ እየሠራን
እንጠያየቅ በሰንበት ቀን /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.