የቅድስት ቤተክርስቲያን የምስጋና መዝሙራት

Holy Church

የድሆች መጠጊያ

Lyrics

የድሆች መጠጊያ ቤተ ክርስቲያን

ለመማር መጥተናል ሰምተን ቃልሽን /2/

ሰላም ሰላም የዘለዓለም ቤቴ /2/

ከአንቺ አልለይም እስከ ዕለተ ሞቴ

ሰላም ለአንቺ ይሁን ቤተክርስቲያን

በደሙ ያጸናሽ ኢየሱስ መድኀን /2/

ቤተክርስቲያን ሆይ የአማንያን እናት

ወደ አንቺ ቀርበናል እንድናገኝ ሕይወት /2/

ቅረቡ ምዕመናን በአንድነት ሆናችሁ

እጆቿን ዘርግታ ልትቀበላችሁ

ተነስታለችና ቅድስት እናታችሁ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening