✦
የቅድስት ቤተክርስቲያን የምስጋና መዝሙራት
•Holy Church
ሃይማኖት አንዲት ናት
Lyrics
ሃይማኖት አንዲት ናት እውነተኛይቱ /2/
በወንጌል ያለችው ቀጥተኛይቱ /2/
አንድ አካል አንድ ባሕርይ ብለን እናምናለን/2/
በሥራና በቃል እንመሰክራለን /2/
ከጥርጥር ነፋስከጎርፍ ተጠብቀን /2/
እስከ መጨረሻው በእምነት እንፀናለን /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.