✦
የሀገራችን የኢትዮጵያ የምስጋና መዝሙራት
•Ethiopia Praise
ትሴብሃከ ኢትዮጵያ
Lyrics
ትሴብሃከ ኢትዮዽያ ወታሌእለከ ስመከ ውስተ ዓለም
በእንተ ማርያም ወላዲትከ ዕቀብ ብሔራ ለኢትዮዽያ
Ge'ez Translation / Meaning
ጌታ ሆይ ስምህን በዓለም ሁሉ እያነሳች የምታመሰግንህን ኢትዮጵያን ስለ እናትህ ስለ ማርያም ብለህ ጠብቃት፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.