✦
የሀገራችን የኢትዮጵያ የምስጋና መዝሙራት
•Ethiopia Praise
አፍላገ ግዮን
Lyrics
አፍላገ ግዮን ወጤግሮስ ይውኀዙ በወንጌል ሐዲስ /2/
እም የማና ወእም ጸጋማ ኤፌሶን ወይን ኤፍራጥስ ኢትዮጵያ ሀገረ ክርስቶስ
Ge'ez Translation / Meaning
አራቱ አፍላጋት/ወንዞች/ ግዮን፣ ጤግሮስ ኤፌሶንና ኤፍራጥስ በ4ቱ መአዘንሽ የሚፈሱብሽ የ4ቱ ወንጌላውያን ቃል የሚነገርብሽ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር ነሽ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.