✦
የሀገራችን የኢትዮጵያ የምስጋና መዝሙራት
•Ethiopia Praise
ኢኮነ ነገደ
Lyrics
ኢኮነ ነግደ ወፈላሴ ሀገሪቶሙ ሀገሪቶሙ ለቅዱሳን ኢትዮጵያ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ስደተኛና መጻተኞች አይደለንም፡፡ ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገራቸው ናት፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.