የሀገራችን የኢትዮጵያ የምስጋና መዝሙራት

Ethiopia Praise

ሰላም ለኪ

Lyrics

ሰላም ለኪ ኦ ዓባይ ሀገር ቅድስት ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር /2/

ለምድርኪ ምድረ ገነት እምአርባዕቱ አፍላጋት ግዮን አስተየኪ/2/

ግዮን ፈለገ ሕይወት ውሉድኪ ፈረዩ ፍሬ ሃይማኖት

ሰላም ላንቺ ታላቅ ሀገር ልዩም ሀገር ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር

ምድርሽ የገነት ምድርን ከአራቱ ወንዞች አባይ አጠጣሽ/2/

አባይ የሕይወት ምንጭ ልጆችሽ አፈሩ የሃይማኖት ፍሬ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening