የሀገራችን የኢትዮጵያ የምስጋና መዝሙራት

Ethiopia Praise

እምርሑቅሰ

Lyrics

እምርሑቅሰ ርዕይዋ ወተአምኅዋ ወአዕመሩ ከመ ሀገሮሙ ይዕቲ

ገነት ይዕቲ ነቅዓ ገነት አዘቅተ ማየ ሕይወት ማኅደር ለንጹሐን

ከሩቅ ሆነው አዩዋት ተሳለሟት ሀገራቸውም እንደሆንች አወቁ

ገነት ናት ነቅዓ ገነት የሕይወትም ምንጭ የንጹሐንም ማደርያ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening