የቅዱስ ቁርባን ምስጋና መዝሙራት

Holy Communion

ሥጋውና ደሙ

Lyrics

ሥጋውና ደሙን አምኖ የሚቀበል /2/ የዘለዓለም ሕይወት አግኝቶ ይናገራል /2/

የአቤልን መስዋዕት የጠቀበልክ አምላክ /2/ ለእኛ ለምዕመናን መንፈስ ቅዱስን ላክ /2/

ሥጋውን የበላ ደሙንም የጠጣ /2/ በሥጋም በነፍስም የለበትም ጣጣ /2/

ከኃጢአት ደዌ የሚፈውሳችሁ /2/ ሥጋውና ደሙ ከዚህ አለላችሁ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening