✦
የዕለተ ሰንበት መዝሙራት
•Sabbath Day
ያከብርዋ
Lyrics
ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት ጻድቃን በውስተ ገነት
ውኩሉ ፍጥረት ዓሳት ወአናብርት እለ ውስተ ደይን ያዕርፉ ባቲ እስመ ባቲ አዕረፈ እምኩሉ ግብሩ
ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት ጻድቃንም በገነት
ፍጥረታት በሙሉ ዓሳዎችና አንበሬዎች በመቃብር ያሉ ያከብሯታል አምላክ በእርሷ ስላረፈ ከስራው ሁሉ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.