✦
የዕለተ ሰንበት መዝሙራት
•Sabbath Day
አምላከ ዘካርያስ
Lyrics
አምላከ ዘካርያስ ወኤልሳቤጥ ወዮሐንስ ወእግዚአ ለሰንበት ባልሐነ/3/ እምኵሉ መንሱት/2/
Ge'ez Translation / Meaning
የዘካርያስ አምላክ የኤልሳቤጥ እና የዮሐንስ አምላክ የሰንበት ጌታዋ ሆይ ከፈተና ሁሉ አርቀን፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.