✦
የጉባኤ መዝሙራት
•Congregation/Assembly
ናሁ ሠናይ
Lyrics
ናሁ ሠናይ ወናሁ አዳም ሶበ ይሄልው /2/ አኃው ኅቡረ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
እነሆ መልካም ነው እነሆ ያማረ ነው ወንድሞች በኅብረት (በአንድነት) ቢኖሩ (ቢቀመጡ)
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.