✦
የጉባኤ መዝሙራት
•Congregation/Assembly
ኦ አንትሙ
Lyrics
ኦ አንትሙ ሕዝበ ክርስቲያን በከመ ተጋብእክሙ በዛቲ ዕለት
ከማሁ ያስተጋባእክሙ በደብረ ጽዮን ቅድስት ወበኢየሩሳላም ኢየሩሳላም ሰማያዊት
እናንተ የክርስቲያን ወገኖች እንደተሰበሰባችሁ በዚህች ዕለት
እንዲሁ ይሰብስባችሁ በደብረ ጽዮን ቅድስት በኢየሩሳሌምም ኢየሩሳሌም ሰማያዊት
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.