✦
ለፓትርያርክ እና ጳጳሳት የሚዘመሩ መዝሙራት
•Patriarch & Bishops
ኦ አባ ቅዱስ ዕቀቦሙ
Lyrics
ኦ አባ ቅዱስ ዕቀቦሙ /2/ በስምከ ወበኃይልከ ዕቀቦሙ
ከመ ይኩኑ አሐደ ብነ ከማነ /2/ ከመ ይኩኑ
Ge'ez Translation / Meaning
ቅዱስ አባት ሆይ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.