✦
ለፓትርያርክ እና ጳጳሳት የሚዘመሩ መዝሙራት
•Patriarch & Bishops
ሰላም ለክሙ
Lyrics
ሰላም ለክሙ ኦ ማኅበራኒሁ ለክርስቶስ እለ ተጋብዕክሙ ውስተ ዝንቱ መካን
ጳጳሳት ቀሳውስት ወዲያቆናት ሕዝበ ክርስቲያን ጽኑዐን በተዋህዶ ሃይማት ርትዕት
Ge'ez Translation / Meaning
የክርስቶስ የአንድነቱ ሕዝቦች በዚህ ቦታ የተሰበሰባችሁ ጳጳሳት ቀሳውስት ዲያቆናትና ሕዝበ ክርስቲያን በቀናች ተዋህዶ ሃይማኖት የጸናችሁ ለእናንተ ሰላምታ ይገባል
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.