✦
ለፓትርያርክ እና ጳጳሳት የሚዘመሩ መዝሙራት
•Patriarch & Bishops
ባርከነ አባ (መፍቀሬ ሕጻናት)
Lyrics
ባርከነ አባ መፍቀሬ ሕጻናት
እስመ አንተ ሰባኬ ወንጌል ሐዲስ ሰባኬ ወንጌል----------
Ge'ez Translation / Meaning
ሕጻናትን የምትወድ አባታችን ----- ሆይ ባርከን፡፡አንተ የሀዲስ ኪዳንን ወንጌል የምተሰብክ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.