✦
ለፓትርያርክ እና ጳጳሳት የሚዘመሩ መዝሙራት
•Patriarch & Bishops
ባርከነ አባ (ንንሳእ በረከተከ)
Lyrics
ባርከነ አባ /2/ ንንሳእ በረከተከ
እስመ ኪያከ ኃርየ ወአልሐቀ እግዚአብሔር
Ge'ez Translation / Meaning
አባታችን--- ሄይ በረከትህ ይደርሰን ዘንድ ባርከን እግዚአብሔር አንተን ከፍ ከፍ አድርጎሀልና፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.