ጠቅላላ

General

ሰላም ለኪ

Lyrics

ሰላም ለኪ ለኖህ ሐመሩ ሰላም ለኪ የአሮን በትሩ

የቅዱስ ዳዊት መሰንቆ መዝሙሩ ሰላም ለኪ የጌዴዎን ጾምሩ

የሰለሞን መንበረ ክብሩ ሰላም ለኪ ፍሬ ስብሐት መዝሙሩ/2/

እመ እግዚአብሔር ጸባኦት ሰላም ለኪ/2/

ሰላም ለኪ ሰረገላው ለአሚናዳብ ሰላም ለኪ

መና ያለብሽ ንጹህ መሶብ ሰላም ለኪ

ያዕቆብ ያየሽ በሎዛ ሰላም ለኪ

የይስሐቅ መዓዛ/2/

እንዘ ንሴብሖ ለበረከትኪ ዘምስለ አምሃ እሰግድ ለኪ/2/

ሰላም ለኪ ህብስተ መና ዘ እስራኤል ሰላም ለኪ

የሰማዕታት ንጹህ አክሊል ሰላም ለኪ

እጸ እጳጦስ ዘሲና ሰላም ለኪ

የኤልያስ መና/2/

እንዘ ንሴብሖ ለበረከትኪ ዘምስለ አምሃ እሰግድ ለኪ/2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening