✦
ጠቅላላ
•General
ሊረዳን መጣ
Lyrics
ሊረዳን መጣ ኃያል ሚካኤል
ይጠብቀናል ኃያል ሚካኤል
የሙሴ ጠባቂ ኃያል ሚካኤል
መንገድ የመራኸው ኃያል ሚካኤል
የኤርትራን ባህር ኃያል ሚካኤል
ከፍለህ ያሻገርከው ኃያል ሚካኤል
ክብርህ ከመላእክት ኃያል ሚካኤል
ከፍ ከፍ ያለ ነው ኃያል ሚካኤል
ታላቁ አለቃ ኃያል ሚካኤል
ከቶ እንዳንተ ማነው ኃያል ሚካኤል
ከሃጢያት በረሃ ኃያል ሚካኤል
መጠለያ ሆነን ኃያል ሚካኤል
ጠላት በመንገድ ላይ ኃያል ሚካኤል
እንዳያስፈራራን ኃያል ሚካኤል
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.