ጠቅላላ

General

ግሩም ድንቅ ነህ

Lyrics

ግሩም ድንቅ ነህ አምላኬ ግሩም ድንቅ ነህ

ግሩም ድንቅ ነህ ጌታዬ ግሩም ድንቅ ነህ

ሰው የጣለውን ከምድር ከፍ ታደርጋለህ

የተረሳውን አምላኬ ታስታውሳለህ

ከቤተሳይዳ ያነሳል በአልጋ ያለውን

መተመቅ ሽቶ ረዳት ወገን ያጣውን

ከሃጢያተኛ ጋር ይገባል እራት ሊበላ

በቀል አያውቅም ጌታዬ ከፍቅር ሌላ

እንደ አምላካችን ማንም የለም /2/

እንደ እግዝአብሔር ማንም የለም /2/

እንደ ፈጣሪ ማንም የለም /2/

እንደ አማኑኤል ማንም የለም /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening