ጠቅላላ

General

ሰላም ለኪ እምነ ጽዮን

Lyrics

ሠላም ለኪ እምነ ጽዮን

ማርያም ውድስት የሕይወት ብርሃን

ሠላም ለኪ እምነ ጽዮን

ሠላም ልበንሽ ተንበርክኬ

በብጽዕናሽ ተማርኬ

መርከበ ኖህ አዳራሽ

ሠላም ለኪ ልበልሽ

ድንግል የአብርሃም ድንኳን

ሠላም ሠላም ሐረገወይን

ያዕቆብ ያየሽ መሰላል

የሰለሞን ክብር አክሊል

ጽላተ ሙሴ የኦሪት

የአሮን በትር መድሐኒት

የዋህ እርግብ የኢያቄም

የነብያት ተስፋ የአዳም

እሳተ መለኮትን የያዝሽ

ምሉዕ አምላክን የወሰንሽ

ቤተ መቅደስ የልኡል

ሠላም ለኪ እመ ወድንግል

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening