✦
ጠቅላላ
•General
ጎሰቆለ
Lyrics
የምድራዊ ሕይወቴ ጎሰቆለ /2/
ጎሰቆለ /2/ ድንግል ጎሰቆለ ድንግል
የጌታዬ እናት እመቤት
ልጅሽ እንዳልጠፋብሽ የአምላክ እናት
ከልጅሽ ጋር ነይልኝ አትለይኝ
አጽናኝ መካሪዬ ነሽ አትራቂኝ ቅረቢኝ
የስጋ ምኞቴን እያሳደድኩ
ከአምላኬ ኮበለልኩኝ እረከስኩኝ
የፍጥረት አማላጅ ሆይ እመቤቴ
ዋስ ጠበቃ ሁኝልኝ መድሃኒቴ ለህይወቴ
በልቤ ውስጥ ሳይልኝ አዛኝቷ
ፍቅርና ውለታሽን አንዳልረሳ
ልጅሽ አይሳነውም ሁሉን መስጠት
ያብቃኝ በክብር አንድቆም በሀይማኖት በጽናት
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.