✦
ጠቅላላ
•General
እስመ ለዓለም
Lyrics
እስመ ለዓለም ምህረቱ /2/
አያልቅም ብዙ ነው የአምላክ ቸርነቱ /2/
አመስግኑ ጌታን ሁላችሁ በአንድነት /2/
መሀሪ ነውና ለሰው ልጆች ሕይወት
የማይሞተው ሞቶ የተቀበረው /2/
ከገሃነም እሳት እኛን ሊያድን ነው
ከማርያም የነሳው ያ ቅዱስ ስጋው
ቀራንዮ ሲውል የሚያሳዝን ነው
ለፈጠረው ፍጥረት እጅግ ተሰቃይቶ
ነፍሳትን አወጣ ከሲኦል ለይቶ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.