ጠቅላላ

General

ሊረዳኝ መጣ

Lyrics

ሊረዳኝ መጣ ሃያል ሚካኤል

ይጠብቀኛል ሃያል ቅዱስ ሚካኤል

የሙሴ ጠባቂ ሃያል ሚካኤል

መንገድ የመራኸው ሃያል ቅዱስ ሚካኤል

የኤርትራን ባህር ሃያል ሚካኤል

ከፍለህ ያሻገርከው ሃያል ቅዱስ ሚካኤል

ክብርህ ከመላዕክት ሃያል ሚካኤል

ከፍ ከፍ ያለ ነው ሃያል ቅዱስ ሚካኤል

ታላቁ አለቃ ሃያል ሚካኤል

ከቶ እንዳንተ ማነው ሃያል ሚካኤል

በሃጢያት በረሃ ሃያል ሚካኤል

መጠለያ ሁነን ሃያል ቅዱስ ሚካኤል

ጠላት በመንገድ ላይ ሃያል ሚካኤል

እንዳያስፈራራን ሃያል ቅዱስ ሚካኤል

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening