✦
ጠቅላላ
•General
ሆሣዕና በሉ
Lyrics
ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና
ሆሳዕና ብለን እናቅርብ ምስጋና
ሆሣዕና በሉ ሆሣዕና
ለወልደ ዳዊት ሆሣዕና
ትህትናን ያሣየን ሆሣዕና
ስሙ ይባረክ ሆሣዕና
ሆሣዕና በሉ ሆሣዕና
ለሰማይ ንጉስ ሆሣዕና
ግርማን ለብሶ መጣ ሆሣዕና
እኛን ሊቀድስ ሆሣዕና
ሆሣዕና በሉ ሆሣዕና
ለአምላክ ምህረት ሆሣዕና
ተወልዶ ከድንግል ሆሣዕና
እንደ ሕጻናት ሆሣዕና
እረኞች በዋሻ ሆሣዕና
የሰገዱለት ሆሣዕና
የአዳም ልጆች ሁሉ ሆሣዕና
ደግሞም መላዕክት ሆሣዕና
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.