ጠቅላላ

General

እንድናለን

Lyrics

እንድናለን እኛስ እንድናለን /2/

እንድናለን ድንግል አንቺን ይዘን

በፍጹም ቸርነት እንድናለን

ስለ ወደደን እንድናለን

እንዳንጠፋበት እንድናለን

ድንግልን ሰጠን እንድናለን

የልባችን ደስታ እንድናለን

እኛስ አግኝተናል እንድናለን

በአማላጅነቷ እንድናለን

ፈጣሪ ምሮናል እንድናለን

ምርኩዝ አንቺን ይዘን እንድናለን

ስንቃችን ሰንቀን እንድናለን

በድንግል መሪነት እንድናለን

ጽድቅን እንወርሳለን እንድናለን

የምታማልደን እንድናለን

ድንግልን ሰጥቶናል እንድናለን

የእሳቱን ባህር እንድናለን

በእርሷ ተሻግረናል እንድናለን

የልባችን ደስታ እንድናለን

እኛስ አግኝተናል እንድናለን

በአማላጅነቷ እንድናለን

ፈጣሪ ምሮናል እንድናለን

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening