ጠቅላላ

General

ገብረሕይወት

Lyrics

ገብረሕይወት /3/ ከኢቲሳ መጣ ሊባርካት

ኢትዮጵያ መጣ ሊጠለልባት

ገብረሕይወት በዝቋላ ገዳም

ገብረሕይወት መቶ ዓመት ጸለየ

ገብረሕይወት አባታችን ለእኛ

ገብረሕይወት ጌታን ተማጸነ

ገብረሕይወት በባህር ውስጥ ጠልቀህ

ገብረሕይወት ማርልኝ ብለሃል

ገብረሕይወት ለኢትዮጵያውያን

ገብረሕይወት ምህረት ለምነሃል

ገብረሕይወት አንበሳና ነብር ገብረሕይወት ይከታተሉሃል

ገብረሕይወት በጸጋህ ተማርከው

የቅዱሳን እራስ

ገብረሕይወት ቃል ኪዳን ተሰጠህ

ገብረሕይወት የእናት ጡት ሳትቀምስ

ገብረሕይወት ለአንተ ተገዝተዋል

ገብረሕይወት

ገብረ መንፈስ ቅዱስ

ገብረሕይወት ምድረ ከብድ ስትደርስ

ገብረሕይወት የኖርክ በበርሃ

ገብረሕይወት

ልብስህ ጸጉር ብቻ

ገብረሕይወት

እንማፀናለን

ገብረሕይወት

ገብረሕይወት

ጸሎትህ እንዲያወጣን

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening