ጠቅላላ

General

ሐመልማላዊት

Lyrics

ሐመልማላዊት እጽ ሐመልማላዊት /2/

ሙሴ ዘሪያ ዘደብረሲና /2/

ማርያም ተወለደች /2/

የለመለመች እጽ የለመለመች /2/

ሙሴ ያያት በደብረሲና /2/

ማርያም ተወለደች ዛሬ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening