ጠቅላላ

General

ኦ ሚካኤል

Lyrics

ኦ ሚካኤል /2/ ሊቀ መላዕክት

በሃጢያት እንዳንወድቅ እንዳንሞት

ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በዕምነት

ለያዕቆብ ነገድ ሚካኤል ጠባቂያቸው ነህ ሚካኤል

ለእስራኤል ሚካኤል መላከ ኃይል ሚካኤል

ፍቅር አድለን ምህረት ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት /2/

ነጸብራቃዊ ሚካኤል ተክህኖ ልብስህ ሚካኤል

ሐመልማለ ወርቅ ሚካኤል ዓይኑ ዘርግብ ሚካኤል

ፍቅርን አድለን ምህረት ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት /2/

በስዕልህ ፊት ሚካኤል እሰግዳለሁ ሚካኤል

ፈጥነህ አረጋጋኝ ሚካኤል አለሁ በለኝ ሚካኤል

ፍቅርን አድለኝ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል የእኛ አባት /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening