ጠቅላላ

General

በእጸ መስቀል ላይ

Lyrics

በእጸ መስቀል ላይ በዚያ አደባባይ /2/

አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ ተንገላታህ ወይ /2/

መስቀል አስይዘው ኪራያላይሶ

ወደ ጎልጎታ ኪራያላይሶ

ሲገርፉት ሲያዳፉት ኪራያላይሶ

ስትንገላታ ኪራያላይሶ

ያንን አቀበት ኪራያላይሶን

ያንን ዳገት ኪራያላይሶን

ጀርባህ ተገርፎ ኪራያላይሶን

ስትቃትት ኪራያላይሶን

አንተን እያዩ ኪራያላይሶን

ሴቶች ሲያለቅሱ ኪራያላይሶን

እናቶች ቀርበው ኪራያላይሶን

ላብህን አበሱ ኪራያላይሶን

መስቀል አስይዘው ኪራያላይሶን

እንዲያ ሲያዳፉህ ኪራያላይሶን

የቀሬናው ሰው ኪራያላይሶን

ስምኦን አገዘህ ኪራያላይሶን

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening