ጠቅላላ

General

እምድንግል

Lyrics

እምድንግል /3/ ተወልደ አማኑኤል

መጣ ተወለደ አማኑኤል ተወለደ

የሠራዊት ጌታ አማኑኤል ተወለደ

ድምጹንም ሰማነው አማኑኤል ተወለደ

ይኸው በኤፍራታ አማኑኤል ተወለደ

የማይታይ ታየ አማኑኤል ተወለደ

የማይዳሰሰው አማኑኤል ተወለደ

ሥጋ ማርያም ለብሶ አማኑኤል ተወለደ

በበረት አየነው አማኑኤል ተወለደ

እርቅ ተወጠነ አማኑኤል ተወለደ

በቤተልሔም አማኑኤል ተወለደ

ሐዘን ተደምስሶ አማኑኤል ተወለደ

ሰፈነ ሰላም አማኑኤል ተወለደ

ሰብኣ ሰገል መጡ አማኑኤል ተወለደ

በኮከብ ተመርተው አማኑኤል ተወለደ

እጣን ወርቅ ከርቤ አማኑኤል ተወለደ

እጅ መንሻ ይዘው አማኑኤል ተወለደ

በቤተልሔም ተወለደ ተወልደ አማኑኤል /2/

እምዘራ ዳዊት /4/ ተወልደ አማኑኤል /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening