✦
ጠቅላላ
•General
ኧረ እንዴት ነው አቡኤ
Lyrics
ኧረ እንዴት ነው አቡኤ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ /2/
የሌጊዮን ጭፍሮች በስምህ አለቁ ኧረ እንዴት ነው አቡኤ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ
በፆም በጸሎትህ በመብረቅ ወደቁ ኧረ እንዴት ነው አቡኤ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ
ገድሉ አንጸባራቂ ታምሩ የገነነ ኧረ እንዴት ነው አቡኤ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ
በረከት ያገኛል ኪዳኑን ያመነ ኧረ እንዴት ነው አቡኤ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ
ኧረ እንዴት ነው አቡኤ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ /2/
ስለትን ይሰማል ጸበሉ ፈዋሽ ነው ኧረ እንዴት ነው አቡኤ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለጠሩት አባት ነው ኧረ እንዴት ነው አቡኤ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ
እናቱ አክሌሲያ አባቱ ስምኦን ኧረ እንዴት ነው አቡኤ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ
ምግቡ ምስጋና ነው ተሰጥቶታል ኪዳን ኧረ እንዴት ነው አቡኤ ኧረ እንዴት ነው ጻድቁ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.