ጠቅላላ

General

መድሃኒቴ

Lyrics

መድሃኒቴ ጌታ መድሃኒቴ

መድሃኒቴ የዘላለም ቤቴ

መድሃኒቴ በደለኛ ነበርኩ መድሃኒቴ ጌታ መድሃኒቴ

መድሃኒቴ ሃጢአቴ የበዛ መድሃኒቴ ጌታ መድሃኒቴ

መድሃኒቴ ታሪክ ተቀየረ መድሃኒቴ ጌታ መድሃኒቴ

መድሃኒቴ አምላክ ሆነኝ ቤዛ መድሃኒቴ ጌታ መድሃኒቴ

መድሃኒቴ የዘላለም ቤቴ /2/

መድሃኒቴ ከካራን ተለየሁ መድሃኒቴ ጌታ መድሃኒቴ

መድሃኒቴ አገኘሁ ነጻነት መድሃኒቴ ጌታ መድሃኒቴ

መድሃኒቴ የአምላክን ፍቅር መድሃኒቴ ጌታ መድሃኒቴ

መድሃኒቴ በገሃድ አየሁት መድሃኒቴ ጌታ መድሃኒቴ

መድሃኒቴ የዘላለም ቤቴ /2/

መድሃኒቴ አልተለየሽኝም መድሃኒቴ ጌታ መድሃኒቴ

መድሃኒቴ አሁን አውቄአለሁ መድሃኒቴ ጌታ መድሃኒቴ

መድሃኒቴ ክብርህ ገናና ነው መድሃኒቴ ጌታ መድሃኒቴ

መድሃኒቴ ለዓለም እነግራለሁ መድሃኒቴ ጌታ መድሃኒቴ

መድሃኒቴ የዘላለም ቤቴ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening