✦
ጠቅላላ
•General
አማላጄ
Lyrics
አማላጄ ድንግል አማላጄ /4/
አማላጄ ከሀዘን ከሰቆቃ አማላጄ ድንግል አማላጄ
አማላጄ ድኛለሁ ልጅሽ አማላጄ ድንግል አማላጄ
አማላጄ የእናትነትሽ አማላጄ ድንግል አማላጄ
አማላጄ ደርሶኝ ጥበቃሽ አማላጄ ድንግል አማላጄ
አማላጄ ድንግል አማላጄ /2/
አማላጄ እናቴ እልሻለሁ አማላጄ ድንግል አማላጄ
አማላጄ ስጦታዬ ለኔ አማላጄ ድንግል አማላጄ
አማላጄ ሁሉን አልፌአለሁ አማላጄ ድንግል አማላጄ
አማላጄ ቆመሽልኝ ጎኔ አማላጄ ድንግል አማላጄ
አማላጄ ድንግል አማላጄ /2/
አማላጄ ዘወትር ጠዋት ማታ አማላጄ ድንግል አማላጄ
አማላጄ ስምሽን እጠረራለሁ አማላጄ ድንግል አማላጄ
አማላጄ አማላጅነትሽን አማላጄ ድንግል አማላጄ
አማላጄ ለዓለም እነግራለሁ አማላጄ ድንግል አማላጄ
አማላጄ ድንግል አማላጄ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.