ጠቅላላ

General

ኢያቄም ወሐና

Lyrics

ኢያቄም ወ ሐና እናት አባትሽ

ቤተ እግዚአብሔር ወስደው ስዕለት የሰጡሽ

መና ከሰማያት የወረደልሽ

ፍጹም ድንግል የሆንሽ ማርያም አንቺ ነሽ

ኦ /4/ እመ ክርስቶስ ማርያም አንቺ ነሽ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening