ጠቅላላ

General

መስቀል ብርሃን

Lyrics

መስቀል ብርሃን ለኩሉ ዓለም መሰረተ ቤተ ክርስቲያን

ወሃቤ ሰላም መድሃኒዓለም

መስቀል ብርሃን ለእለ ነአምን

ትርጉም ፦ መስቀል ብርሃን ነው መሰረት ነው የቤተክርስቲያን

ሰላምን ሰጪ ነው መድሃኒዓለም

መስቀል ብርሃን ነው ለምናምን ሰዎች

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening