ጠቅላላ

General

በመኑ

Lyrics

በመኑ በአምሳለ መኑ አስተማስለኪ /2/

እመቤቴ የኔ አማላጅ አዛኝቷ ኦ ድንግል ምልዕተ ውዳሴ

ትርጉም ፦ ማን በተመሰለው ምሣሌ እመስልሻለሁ

እመቤቴ የኔ አማላጅ አዛኝቷ ምስጋናን የተመላሽ ነሽ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening