ጠቅላላ

General

ሆሣዕና እምርት

Lyrics

ሆሣዕና እምርት እነተ አቡነ ዳዊት /2/

ቡርክት እንተ ትመጽእ መንግስት /2/

ትርጉም ፦ የታወቀችይቱ የድህነት ቀን የምትመጣይቱ

የአባታችን የዳዊት መንግስት ቡርክት ናት

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening