ጠቅላላ

General

ሙሽራው ሙሽሪት

Lyrics

ደስ አላቸው ሙሽራው ሙሽሪት

በዝማሬ ሙሽራው ሙሽሪት

ደምቆ ታይቷል ሙሽራው ሙሽሪት

ጋብቻቸው ሙሽራው ሙሽሪት

እግዚአብሔር ይመስገን ሙሽራው ሙሽሪት

ሃያሉ ጌታችን ሙሽራው ሙሽሪት

ለዚህ ላበቃቸው ሙሽራው ሙሽሪት

ወንድም እህታችንን ሙሽራው ሙሽሪት

ጋብቻ ቅዱስ ነው ሙሽራው ሙሽሪት

ብሎአል አምላካችን ሙሽራው ሙሽሪት

እንደዚህ ሲፈፅም በቤተክርስቲያን

መኖር የለበትም ሙሽራው ሙሽሪት

አዳም ብቻውን ሙሽራው ሙሽሪት

ብሎ ፈጠረለት ሙሽራው ሙሽሪት

ከጎኑ ሔዋንን ሙሽራው ሙሽሪት

ዛሬም እንደቀድሞ ሙሽራው ሙሽሪት

እንደ መጽሐፉ ሙሽራው ሙሽሪት

መርጦ እህት ሰጠው ለአዳም ሙሽራው

ሔዋን ጎኑ ሆና አዳም ሙሽራው ሙሽሪት

አዳም ሆይ ስትለው ሙሽራው ሙሽሪት

በረዳትነቷ ሙሽራው ሙሽሪት

አዳም ደስ ደስ አለው ሙሽራው ሙሽሪት

በፍቅር ተሳስረው ሙሽራው ሙሽሪት

አንድ አካል ሆነዋል ማንም አይለያቸው

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening