ጠቅላላ

General

ደስ አላቸው

Lyrics

ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው /2/

እግዚአብሔር ስለባረካቸው

ደስ አላቸው የልባቸው ምክር ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው የብቻቸው ምሥጢር ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው ዛሬ ተፈፅሟል ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው በቤተ ክርስቲያን ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው እሱ በፈቀደ ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው አገናኝቷቸዋል ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው ቅዳሴው ሲቀደስ ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው ዝማሬው ሲዘመር ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው ሲባረኩ በአምላክ ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው ለዚህ ክብር በቅተው ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው ተክሊል ሲቀዳጁ ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው ቁርባን ተቀብለው ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው ከዝሙት ጠብቆ ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው ከዓለም ፈተና ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው ወደ ቤቱ ጠርቶ ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው ለቅዱስ ጋብቻ ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው ስለመረጣቸው ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው የወንጌልን ቃል ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

ደስ አላቸው በመፈጸማቸው ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening