ጠቅላላ

General

አየኸው ደመራ

Lyrics

አየኸው ደመራ መስቀል ሲያበራ

አየሺው ደመራ መስቀል ሲያበራ

መስቀል አለ ወይ? ቆሟል ወይ?

አለ እንጂ ለምጽ ያነጻል እንጂ

ያው ቆሟል ድውይ ይፈውሳል

አምነዋለው የት አገኝዋለው?

አለልሽ እሰሪው በአንገትሽ

ከልብሽ ተሳለሚው አምነሽ

እኮራለው በእፀ መስቀል

ይፈውሳል ሙታንን ያስነሳል

ድል ያደርጋል ሰይጣንን ይመታል /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening