✦
ጠቅላላ
•General
መስቀል ኃይላችን
Lyrics
መስቀል መስቀል ኃይላችን ጠላትን ማጥፊያችን /2/
በመስቀል እንመካለን እንድንበታለን /2/
መስቀል ኃይላችን፣ የክርስቲያን ጋሻ
መስቀል ኃይላችን፣ የክርስቲያን ጦር
መስቀል ኃይላችን፣ ዕፀ መስቀሉ ነው
መስቀል ኃይላችን፣ የማያስደፍር
መስቀል ኃይላችን፣ መድኃኒት የሚሆን
መስቀል ኃይላችን፣ ደሙ ፈሶበታል
መስቀል ኃይላችን፣ መስቀሉን ጥላ አድርጉ
መስቀል ኃይላችን፣ ይፈውሳል እርሱ
መስቀል ኃይላችን፣ ክርስቶስ በደሙ
መስቀል ኃይላችን፣ ስለቀደሰው
መስቀል ኃይላችን፣ መስቀል ላመነበት
መስቀል ኃይላችን፣ ድል ማድረጊያ ነው
መስቀል ኃይላችን፣ የመለኮት ሥጋ
መስቀል ኃይላችን፣ የተፈተተበት
መስቀል ኃይላችን፣ የምንድንበት
መስቀል ኃይላችን፣ ሕይወትን ለማግኘት
መስቀል ኃይላችን፣ ከሞት ለመዳን
መስቀል ኃይላችን፣ መመኪያ ኃይላችን
መስቀል ኃይላችን፣ መስቀል አለልን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.