✦
ጠቅላላ
•General
ንግሥቲቷ ዕሌኒ
Lyrics
ንግሥቲቷ ዕሌኒ በጣም የታደለች
በዕጣን ጢስ ተመርታ መስቀሉን አገኘች
መስቀሉን ስትፈልግ ኪራኮስን ይዛ
መስቀሉን አገኘች የዓለሙን ቤዛ
ሙታንም ተነስተው ያመሰገኑት
እፀ መስቀሉ ነው የእኛ መድኃኒት
መስቀል ምርኩዛችን ጎዳና ወንጌል
ወደ ገነት እንጂ አንሄድም ሲዖል
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.