✦
ጠቅላላ
•General
ውስተ ማኅፀነ ድንግል
Lyrics
ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ማኅፀነ ድንግል /2/
ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ
ሰማይ ወምድር በማይ ተጠምቀ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ሰማይና ምድር የማይችሉት አምላክ በድንግል ማኅፀን አደረ በውኃም ተጠመቀ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.