ጠቅላላ

General

የምስራች ደስ ይበለን

Lyrics

የምስራች ደስ ይበለን /2/

የዓለም መድሃኒት ተወለደልን

ምስራች ደስ ይበለን

ኢየሱስ የዓለም ቤዛ /2/

የዓለም ቤዛ /3/ ለእኛ ተወለደልን

ንጉስ ሄሮድስ ይህን ሲሰማ /2/

ፈልጋችሁ አምጡት በቀን በጨለማ /2/

ሰብአ ሰገል እንደታዘዙት /2/

በኮከብ ተመርተው ህፃኑን አገኙት /2/

ሰገዱለት ከመሬት ወድቀው /2/

ወርቅ ዕጣን ከርቤውን በረከቱን ሰጥተው /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening