✦
ጠቅላላ
•General
አንፈራፁ ሰብዓ ሰገል
Lyrics
አንፈራፁ ሰብዓ ሰገል ረኪቦሙ ሕጻን /2/
ዘተወልደለነ /4/ ሕጻን ዘተወልደለነ /2/
Ge'ez Translation / Meaning
ለእኛ ብሎ የተወለደውን ሕፃኑን አግኝተው ሰብአ ሰገል በደስታ ዘለሉ/ሰገዱ/።
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.